ከሁለት ቀናት በኋላ ዋሽንግተን ዲሲ ውስጥ ስለሚከናወነው የተመራጩ ፕሬዝደንት ዶናልድ ትራምፕ በዓለ በተመለከተ፣ የአሜሪካ ድምጽ በዋሽንግተን ዲሲ እና በአካባቢው እየተዘዋወረ የተለያዩ ሰዎችን ...
በመጪው ሰኞ ቃለ መሐላ ፈፅመው ለሁለተኛ ጊዜ ወደ ሥልጣን የሚመመለሱት ተመራጩ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ለመቀበል፣ ዋና ከተማዋ ዋሽንግተን ዲሲ በርካታ ዝግጅቶችን ስታደርግ ቆይታለች። በመቶዎች እና ...