የሃማስ የፖለቲካ ቢሮ አባሉ ኢዛት አል ሪሸቅ በበኩላቸው እስራኤል የአልጀዚራ የራማላህ ቢሮው እንዲዘጋ የወሰነችው የቴሌቪዥን ጣቢያው “እስራኤል በሃይል በያዘቻቸው የፍልስጤም ይዞታዎች የምታደርሰውን ...
ኡጋንዳን ለረጅም ጊዜ የመሩት ፕሬዝደንት ዮሪ ሙሴቬኒ ልጅ በ2026 በሚካሄደው ምርጫ ለመወዳደር ይዞት የነበረውን እቅዱን መተውን በትናንትናው እለት ተናግረዋል። ሀገሪቱን ለ38 አመታት የመሩት ...
የእስራኤል ጦር በበኩሉ አብዛኞቹ የሄዝቦላህ ሮኬቶች (105) ተመተው መውደቃቸውንና የተወሰኑት ቤቶችን መምታታቸውን ገልጿል። ይሁን እንጂ በጥቃቱ ስለደረሰው ጉዳት በዝርዝር አልጠቀሰም። ...
ዩክሬን መንግስት እና ወታደራዊ ባለስልጣናት የቴሌግራም መተግበሪያን በመንግስት መሳሪያዎች ላይ እንዳይጠቀሙበት እግድ ጥላለች። የሀገሪቱ ብሔራዊ የደህንነት እና የመከላከያ ምክር ቤት (አርኤንቢኦ) ...
በሀንጋሪ መዲና ቡዳፔስት ከተማ ትኖራለች የተባለችው ይህች ሴት በሊባኖስ የፈነዱት የኮሙንኬሽን መሳሪያዎችን ኩባንያዋ እንዳልሰራቸው እና የእሷ ስራ ምርቶቹን የማስተላለፍ ስራ ብቻ እንደነበርም ...
ቀጣናዊ ውጥረቱ እና ኢራን ሩሲያን እያስታጠቀች ነው የሚለው ክስ እያየለ ባለበት በዚህ ወቅት ኢራን አዲስ ባለስቲክ ሚሳይል እና ድሮን ዛሬ በተካሄደው ወታደራዊ ትርኢት ላይ ይፋ ማድረጓን ኤኤፍፒ ...
F-35 ጄት በተተኮሱ ሁለት ሚሳኤሎች ሲሆን፤ በወቅቱም ኢብራሂም ከሌሎች የሄዝቦላህ አመራሮች ጋር በስብሰባ ላይ ነበር ተብሏል። የእስራኤል ጦር ቃል ቀባይ በአየር ጥቃቱ የሂዝቦላህ የሬድዋን ሀይል ...
የሶማሊያ የውጭ ጉዳይ እና የአለምአቀፍ ትብብር ሚኒስቴር ህገወጥ የጦር መሳሪያዎች እና ተተኳሾች በኢትዮጵያ ግዛት በኩል ወደ ፑንትላንድ መግባታቸውን እንደሚያወግዝ ገልጿል የሶማሊያ የውጭ ጉዳይ እና ...