News
ዘወትር ከምሽቱ ሦስት ሰዓት ላይ ኢትዮጵያና ኤርትራ ውስጥ ለሚገኙ አድማጮች በአማርኛ የሚተላለፉ ዜናዎች፣ ቃለመጠይቆችና ሌሎችም ትኩስ ዘገባዎች፤ እንዲሁም በባሕል፣ በጤና፣ በሴቶች፣ በቤተሰብና ...
ቪኦኤ በየዕለቱ ከምሽቱ 3 ሰዓት በኢትዮጵያ አቆጣጠር ጀምሮ በአማርኛ፣ በአጭር ሞገድ 22፣ 25 እና 31 ሜትር ባንድ የ60 ደቂቃ ሥርጭቱ ዜና፣ አበይት ዜናዎች ትንታኔና ሌሎችም ወቅታዊ መረጃዎችን የያዙ ፕሮግራሞች ያስተላልፋል። ሐሙስ፡- ባሕልና ...
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ጉራጌ ዞን አበሽጌ ወረዳ ከፋኖ ታጣቂ ቡድኖች ጋራ በመገናኘትና ቡድኑን በመደገፍ የተጠረጠሩ ሰዎች፣ ማንነትን በለየ መልኩ ከዐሥር ሰዎች በላይ ከትላንትና ወዲያ መታሰራቸውን የአሜሪካ ድምፅ ያነጋገራቸው ነዋሪዎች ...
ከተለያዩ የክልሉ ከተሞች ነዋሪዎች ጋር ህዝባዊ ውይይት ማካሄድ የጀመሩት የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዝዳንት ጌታቸው ረዳ፣ ውይይቱ አስተዳደሩ ያሉበትን ክፍተቶች ለማረምና አዎንታዊ ነገሮችን ለማስቀጠል እንደሚያግዝ ጠቅሰዋል ...
ዘወትር ከምሽቱ ሦስት ሰዓት ላይ ኢትዮጵያና ኤርትራ ውስጥ ለሚገኙ አድማጮች በአማርኛ የሚተላለፉ ዜናዎች፣ ቃለመጠይቆችና ሌሎችም ትኩስ ዘገባዎች፤ እንዲሁም በባሕል፣ በጤና፣ በሴቶች፣ በቤተሰብና በወጣቶች፣ በፖለቲካ፣ በግብርና፣ በንግድ ...
የህንድ ጠቅላይ ሚኒስትር ናሬንድራ ሞዲ ለሶስተኛ ጊዜ የሥልጣን ዘመን መወዳደር በሚፈልጉበት ባለብዙ ደረጃዎች ምርጫ በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ ህንዳውያን ዛሬ ቅዳሜ ድምጻቸውን ሰጥተዋል። መራጮቹ ድምጻቸውን የሰጡት በስምንት ክልሎች እና በፌዴራል ...
የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን፣ በጋምቤላ ክልል ከግንቦት 2015 እስከ ጥር 2016 ዓ.ም ድረስ በተከሠቱ ግጭቶች፣ ቢያንስ 138 ሰዎች መገደላቸውን አስታወቀ። ኮሚሽኑ ዛሬ ረቡዕ ባወጣው መግለጫ፣ በግጭቱ የንብረት ውድመት እና ዘረፋ መፈጸሙንም ...
በአርባ ምንጭ ዙሪያ ወረዳ፣ ከዜይሴ ብሔረሰብ ቀበሌዎች የልዩ ወረዳ አደረጃጀት ጥያቄ ጋራ በተያያዘ ግጭት ታስረው እስር ቤት የቀሩ 80 ሰዎች በፖሊስና በፍርድ ቤት ምልልልስ በመጉላላት ላይ መኾናቸውን የታሳሪ ቤተሰቦችና አንድ የፓርላማ አባል ...
ለእግዱ ምክንያት ተብሎ የተጠቀሰው ደግሞ፣ ከተሰጣቸው ፈቃድ ውጪ ተንቀሳቅሰዋል፣ እንዲሁም የአገርንና የሕዝብን ጥቅም የሚጎዳ ተግባር አከናውነዋል የሚል ነበር፡፡ የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ባለሥልጣን ምክትል ዋና ዳይሬክተር አቶ ፋሲካው ...
ዘወትር ከምሽቱ ሦስት ሰዓት ላይ ኢትዮጵያና ኤርትራ ውስጥ ለሚገኙ አድማጮች በአማርኛ የሚተላለፉ ዜናዎች፣ ቃለመጠይቆችና ሌሎችም ትኩስ ዘገባዎች፤ እንዲሁም በባሕል፣ በጤና፣ በሴቶች፣ በቤተሰብና በወጣቶች፣ በፖለቲካ፣ በግብርና፣ በንግድ ...
በቅርቡ በመቐለ ከተማ ምክር ቤት ለከንቲባነት የተሾሙትና፣ ሹመታቸው በትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዝዳንት ጌታቸው ረዳ የታገደው የመቐለ ከተማ ምክር ቤት ዶ.ር ረዳኢ በርኸ ሥራቸውን እንዲቀጥሉ የከተማዋ ምክር ቤት ወሰነ። ምክር ቤቱ ...
በሊባኖስ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ አቅራቢያ የሚገኘውን አካባቢ ጨምሮ በደቡባዊ ቤይሩት አካባቢዎች ዛሬ ሐሙስ ጠዋት ከፍተኛ የአየር ድብደባዎች ተፈጽመዋል፡፡ የእስራኤል ጦር በአካባቢው የሂዝቦላህን መገልገያዎች መኖራቸውን በመጥቀስ ...
Results that may be inaccessible to you are currently showing.
Hide inaccessible results